​ሰላም ሰላም! ማንጠግቦሽ መቼ እለት፣ ለ25 ዓመታት ሳትጥል ያስቀመጠቻትን ቅል አውጥታ (ቅሏ ተሰብሮ ኖሮ) ያኖሩት እንቅርት ያገለግላል ይሉሃል ይኼ ነው ብላ ተረተች።

Pages