​አሌክሳንደር ፑሽኪን እ.ኤ.አ. ሰኔ 6 ቀን 1799 ተወለደ፡፡ በአባቱ በኩል የጥንታዊት ሩሲያ መሳፍንት ዘር ሲሆን በእናቱ ወገን ደግሞ ቅድመ አያቱ ከአፍሪካ ግንድ ከኢትዮጵያ/አቢሲኒያ የሆነው አብርሃም ሃኒባል ነው፡፡

Pages