​ኢትዮጵያ የራሷን ፓትርያርክ መሾም ከጀመረች ወደ ስድስት አሠርታት ይጠጋል፡፡ በ57 ዓመት ውስጥ የአሁኑን ቅዱስ ፓትርያርክ ጨምሮ ስድስት ቅዱሳን አበው ቤተ ክርስቲያኒቱን መርተዋል፡፡

​እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት፣ ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባረፉ በአራት ዓመታቸው፣ በመካነ መቃብራቸው ላይ የቆመው ሐውልት፣ ሚያዝያ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. መመረቁ ይታወሳል፡፡ 

​ዓባይ በረሃ መግቢያ፡፡ ፈረሶች ከተለያዩ አካባቢዎች ይሰበሰቡና በጎንደር መተማ በኩል ለሱዳን ገበያ ይቀርባሉ፡፡ 

Pages