​በበሪሁን ተሻለ

ሰኔ የአገራችን የበጀት ካሌንደር የመጨረሻ ወር ነው፡፡ እንዲህ ያለ ልዩ ልዩ ዓይነት ድግስ የሚታይበት ወር ግን ገና በርበሬ መቀንጠስ የሚጀመርበት፣ በርበሬ ቀንጥሱ የሚባልበት ጊዜ አይደለም፡፡

​በበሪሁን ተሻለ

ግንቦት 20 ፍዳ ያስቆጠረው ወታደራዊ አገዛዝ ያከተመበት ታላቅ ዕለት ነው፡፡ ወታደራዊ አምባገነንነት እንዳይሆን የፈረሰበትና ፈላጭ ቆራጮች እምቧጮ የሆኑበት ቀን ነው፡፡

​ዕውን አሁን ይኼ እውነት ነው?!

በበሪሁን ተሻለ

የዘንድሮው የዓለም የፕሬስ ቀን የኢትዮጵያ አከባበር የጥንት የጠዋቱንና የተለመደውን የአንደበት ወግ እንኳን ያላሟላ ከክብረ በዓላዊና ከሥነ ሥርዓታዊ ግርግሩ እንኳን የጎደለው፣ ፋሲካ (ትንሳዔ) በታላቅ ኃይሉ ጎድን ብሎ

Pages