በሞገደኛነታቸው የሚታወቁ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ጉዳትና እልቂት በማድረስ እስከመታወቅ ደርሰዋል፡፡ በነውጠኛነታቸው ሲፈረጁ ከኖሩት መካከል በደቡብ አሜሪካ በአርጀንቲናና ብራዚል የሚገኙ የእግር ኳስ ደጋፊዎች ሰፊውን ድርሻ ይወስዳሉ፡፡ እጅግ ሰልጥነዋል በሚባሉት አውሮፓውያን 

የስፖርቱ ዘርፍ አቅምና ክህሎት እንዲሁም ጊዜ ኖሯቸው ስፖርቱን ማገዝ በሚችሉና በፕሮፌሽናል ሙያተኞች ለመምራት እንዲቻል፣ ቱባ የመንግሥት ባለሥልጣናት ምድብ ሥራቸውን ከመምራት ወጪ በትርፍ ጊዜያቸውና ባላቸው የተጣበበ ጊዜ ወደ ስፖርቱ እንዳይገቡ የሚያደርግ ጥናት ማካሄድ መጀመሩ ተሰማ፡፡

Pages