አምስተኛውን መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ያስተናገደው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል 124 ቀን ለሚቀረው የሪዮ ኦሊምፒክ እየተዘጋጀ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ልዑክ አስፈላጊውን ድጋፍና እገዛ እንደሚያደርግ ቃል ገባ፡፡

​በሚቀጥለው ዓመት በጋቦን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ፣ በምድብ 10 ማጣሪያውን እያከናወነ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ከአልጄሪያ አቻው ጋር በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ 3 ለ3 ወጥቷል፡፡

Pages