በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በ17 የስፖርት ዓይነቶች ተሰጥኦና ዝንባሌ ያላቸውን ታዳጊ ወጣቶች በዕድሜ ደረጃቸው በመመልመል ዘመናዊና ሳይንሳዊ ሥልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ታዳጊዎቹ ችሎታቸውን በማጎልበት በአገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁ ተወዳዳሪዎች ለማፍራት እንዲቻልም 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሳምንቱ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ውስጥ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ከነበሩት አቶ ዮሐንስ ሳሕሌና ረዳቶቻቸው ጋር የነበረውን የውል ስምምነት የቋጨበት መንገድ ተጠቃሽ ነው፡፡ የተቋሙ ውሳኔ በአሠልጣኙና  ረዳቶቻቸው ሳይወሰን የፌዴሬሽኑን ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ ጭምር እንዲበተን ማድረጉ ተጨማሪ መነጋገሪያ እንደሆነ ይነገራል፡፡

በአገሪቱ ጥያቄ ከሚነሳባቸው የስፖርት ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይጠቀሳል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ተጠያቂነትንና ግልጽነትን ማስፈን የሚችል የአሠራር ሥርዓት እየዘረጋሁ ነኝ ቢልም፤

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስሟን እያስጠራ የሚገኘውን አትሌቲክስ በሚመራው ብሔራዊ ፌዴሬሽን ውስጥ ያሉት የአደረጃጀት፣ የአመራርና የአሠለጣጠን ችግሮችን አትሌቶችና የአትሌቶች ማኅበር ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡

Pages