አቶ ታምራት በቀለ፣ የኢትዮጵያ የሪዮ ኦሊምፒክ ቡድን መሪ

አውስትራሊያ ሜልቦርን እ.ኤ.አ. 1956 የኦሊምፒክ ጨዋታዎችን ባስተናገደችበት ወቅት ኢትዮጵያ የመጀመርያ ተሳትፎዋን ማድረጓ ይታወቃል፡፡

በአገሪቱ ቀደምት ታሪክ ካላቸው የእግር ኳስ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ አንዱና የመጀመርያ መሆኑ ይነገርለታል፡፡ አንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት 80ኛ ዓመት የምሥረታ ክብረ በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ 

Pages