ከአምስት አሠርታት በፊት ነው፡፡ አዲስ አበባ እንደ ዛሬው ባልደመቀችበትና ባልዘመነችበት፣ የነዋሪው ቁጥር እንደአሁኑ ባልተበራከተበት፣ ጎጆ ለመቀለስ ብዙም ፈተና ባልነበረበትና ትምህርት ከቅንጦት ይቆጠር በነበረበት ወቅት ነው፡፡ ለዘመናዊ ትምህርት መስፋፋት ጥልቅ ምኞት የነበራቸው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ ወጣቶችን ወደ ውጭ በመላክ ዘመናዊ ትምህርት ይማሩ ዘንድ ድጋፍ ያደርጉ ነበር፡፡

የኩላሊት ሕመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ያቋቋመው የኩላሊት እጥበት ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ሆስፒታሉ አጠቃላይ ቴክኒካል ሥራውን በበላይነት እንዲመራ፣ ድርጅቱ ደግሞ በድጋፍ ሰጪነትና ዕርዳታ በማሰባሰቡ ሥራ እንዲቀጥል  የጋራ ስምምነት ላይ መደረሱን ዶክተር ዳንኤል አበበ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ገልጸዋል፡፡

የአሥራ ስምንት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሕክምና ትምህርት ቤቶች፣ ኮንሰርቲየም ኦፍ ዩኒቨርሲቲ ግሎባል ሔልዝ እና ዳያስፖራው በሕክምና ትምህርቶች መማር ማስተማር ዙሪያ የሚታዩ ተግዳሮቶችን አብረው ለመፍታት ተስማሙ፡፡ የአቅም ግንባታና ጥራትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ሥራዎችንም በጋራና በኅብረት ለማከናወን መስማማታቸውን ዋና መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው 

አንድ መምህር የሀምሳ ብር ኖት ወደ ላይ ከፍ አድርጎ በመያዝ ለተማሪዎቹ ‹‹ማን ነው ይህን የሚፈልግ›› አላቸው። ሁሉም እጃቸው በማውጣት ‹‹ቲቸር እኔ... እኔ ...›› ማለት ጀመሩ።

 የመሬት መንቀጥቀጥ፣ ጎርፍ፣ ድርቅ፣ ሰደድ እሳት በመሳሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች ዙሪያ የቅድመ ማስጠንቀቂያና የነፍስ አድን ሥራ የማከናወን አቅም ያለው የቅድመ አደጋ መከላከል ብሔራዊ መረብ (ሲቪል ፕሮቴክሺን ፍሬምወርክ) መመሥረት አስፈላጊ መሆኑን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡

Pages