​ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው 03 ኮንዶሚኒየም መኖር ከጀመረች ሁለት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የኤልኒኖ ክስተት ባስከተለው የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት

​ያለፈው ሳምንት ቅዳሜ ማለዳ ላይ ነበር፡፡ ጥቂት ደቂቃዎች አርፍደው የገቡት የብሔራዊ ደም ባንክ ሠራተኞች የዕለቱ ሥራቸውን ለመጀመር እየተዘገጃጁ ነው፡፡

​በአራት ክልሎች በአማራ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች፣ በትግራይና በኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ በደረጃ 3 እና 4 የግብርና ትምህርት በሚሰጡ ኮሌጆች የአይሲቲ ትምህርት እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት ሊሰጥ ነው፡፡

​በመላ አገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከተለያዩ አገሮች የመጡ 500 ስደተኞች ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ናቸው፡፡

​ባለፈው ቅዳሜ አመሻሽ ቦሌ ከኤድና ሞል ወደ ፍሬንድሺፕ ሆቴል የሚወስደውን መንገድ ይዘው ቁልቁል የሚሄዱት ጓደኛሞች ብዙ መጠጣታቸውን ከአረማመዳቸው መረዳት ይቻላል፡፡

​ዋስትና በአንድም ይሁን በሌላ መንገድ ብዙዎች የሚያልፉበት አጋጣሚ ነው፡፡ ለሥራ፣ ለፍርድ ቤት፣ ከተቋማት ገንዘብ ለመበደርና ለመሳሰሉት ዋስ መሆን ዘመድ ወይም ወዳጅ ዋስ እንዲሆን መጠየቅን ብዙዎች አይተውታል፡፡ 

​እንደወትሮው ተማሪውም ሆነ ሠራተኛው ወደየመስመሩ ለመጓዝ ከቤቱ ወጥቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ማለዳ፡፡

Pages