​ዛሬ በበርካቶች እንደ አንድ መሠረታዊ ፍላጎት የሚታየው የስልክ አገልግሎት መጀመሪያ ተቀባይነት አልነበረውም፡፡

​የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ኢሳፕ2 በተመረጡ 223 ወረዳዎች ላለፉት ሦስት ዓመታት ባከናወነው መሠረታዊ አገልግሎቶችን የማሻሻል ሥራ ለውጥ መታየቱን አስታወቀ፡፡ 

Pages