​በመንፈሳዊ በዓላት፣ አልፎ አልፎ ባዘቦቱ ወይም በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች ማኅበረሰቡ በኅብረት ከብት እየገዛ በማረድ ቅርጫ ሲካፈል መመልከት ዘመናትን ያስቆጠረ የአብሮነትና የበዓል መገለጫ ነው ሊባል ይችላል፡

​የአዳማ ከተማ ቄራ ዓለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ እንዲጠገን የተካሄደው ጥናት በወቅቱ ተግባራዊ ባለመሆኑና በመጓተቱ በቁም ከብት ዕርድ አገልግሎትና ሥጋ አቅርቦት

​መገናኛ አካባቢ ረጂና በሚሰኝ ደይ ኬር ውስጥ ነው፡፡ ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ተኩል ቢሆንም ሕፃናቱ ገና አልተሟሉም፡፡ የወትሮው ፕሮግራምም ገና አልተጀመረም፡፡

​የሒሳብ ትምህርትን ከሌሎች የትምህርት ዓይነቶች በተለየ ይወዳል፡፡ ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች ይመደባል፡፡ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን፣

​ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አቅራቢያ ያለው ሙዳይ የሕፃናት፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መርጃ ማኅበር ቅጥር ግቢ ሲደርሱ በርካታ ባህላዊ የቤት ውስጥ መገልገያዎች ይመለከታሉ፡፡

​የቅርብ ጓደኛው ሠርግ ላይ ነው፡፡ ኃይሎጋው ሽቦ እየተባለ ይጨፈራል፡፡ በጭፈራው መሀከል ከተዋወቃት ሴት ጋር ጨዋታ ጀመረና ተግባቡ፡፡ 

​ከጥቂት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ስኬት የሚያደርግ ሰው ማግኘት ከባድ ነበር፡፡ በምዕራባውያኑ የተጀመረው ስኬቲንግ (ከእንጨት በተሠራና ጎማ ባለው ቦርድ መንቀሳቀስ) 

Pages