​ከተለያዩ አካባቢዎች በእግራቸው አልያም በታክሲ መጥተው ወደ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚወስደውን አቅጣጫ የሚጠይቁ ሴቶች ካዛንችስ ላይ በተደጋጋሚ ያጋጥማሉ፡፡ 

እሑድ ከተከበረው የእናቶች ቀን አንድ ሁለት ቀን ቀደም ብሎ፣ በዕለቱም ብዙዎች ከእናታቸው ጋር የተነሱትን ፎቶግራፍ በመለጠፍ፣ ስለ እናቶቻቸው ታላቅነት በሕይወታቸው ስላኖሩት አሻራ ፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡  እናትነትን የሚገልጹ ፎቶግራፎችን በማኖርም ስለ እናትነት ዋጋና 

ሳሬም በላቸው የአሥረኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ቢዝነስ ውስጥ የመግባት ህልም አላት፡፡ በመላው ዓለም ብዙ ሸማቾችን በቀላሉ ለመድረስም አብዛኛውን ሥራዋን ማከናወን የምትሻው በኮምፒዩተር በመታገዝ እንደሆነ ትናገራለች፡፡ ‹‹ሰዎች የሚገበያዩትና እርስ በርስ የሚገናኙትም 

ከመቀጠር ይልቅ የራሱን ሥራ መሥራት ይመርጣል፡፡ እስካሁን ጥቂት የማይባሉ ሥራዎችን ሞክሯል፡፡ የሞከራቸው ሥራዎች ሁሉ ትርፋማ ባያደርጉትም ጥንካሬውን ይመሰክራሉ፡፡ 

​ዓውደ ዓመትን ምክንያት በማድረግ መልካም ምኞት መግለጽ የበርካቶች የረዥም ጊዜ ልምድ ነው፡፡ በበዓላት ዋዜማና በበዓላት ሰዎች በተለያየ መንገድ በጎ ምኞታቸውን ይገላለጻሉ፡፡

Pages