አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ፣ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር

አምባሳደር ሽፈራው ጃርሶ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪና የማኑፋክቸሪንግ ዘርፏን ለማሳደግ በሞዴልነት በምትከተላት ደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር፡፡ 

አምባሳደር ሥዩም መስፍን፣ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር

አምባሳደር ሥዩም መስፍን ከአንጋፋ የኢሕአዴግ አመራሮች አንዱ ሲሆኑ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የቆዩባቸው ዓመታትም ለአገሪቱ ሪከርድ ነው፡፡ 

Pages