​በኩባንያው ሥያሜ መጠሪያ የተሰጣቸው ልዩ ልዩ የማተሚያ ማሽኖችን የሚያመርተው የጃፓኑ ካነን ኩባንያ፣ ሦስት አዳዲስ ሞዴል የፕሪንተር ምርቶችን ለምሥራቅ አፍሪካ ገበያ አስተዋወቀ፡፡