አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ረዳት

አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ረዳት ሲሆኑ፣ ቀደም ብለው በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲና የኮሙዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል፡፡