በነአምን አሸናፊ

በነአምን አሸናፊ
ሥር የሰደደ ድህነትና ሥራ አጥነት አሳሳቢ ችግሮች በመሆናቸው፣ ችግሮቹን መዋጋት ጊዜ የማይሰጠው የቤት ሥራ እንደሆነ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ፡፡
በነአምን አሸናፊ
አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ሐሙስ ግንቦት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው 25ኛውን የግንቦት ሃያ አከባበር፣
የህንድ ውቅያኖስን ዳርቻ ተከትላ የከተመችው የሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ፣ ከሁለት አሠርት ዓመታት በላይ የፈጀው የእርስ በርስ ጦርነት ያስከተለውን ውድመትና ድቀት ዳግም ለመገንባት የምትጣደፍ ትመስላለች፡፡
ባለፉት ሦስት ወራት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በመልካም አስተዳደር ጉዳይ በጋራ መሥራት ከጀመሩ በኋላ ባደረጉት ግምገማ፣
ሁለት አነስተኛ ድንኳኖች በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ ሐሩርና ንዳድ ለመከላከል ያስችሉ ዘንድ ተዘርግተዋል፡፡
በአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ የሶሻሊስት ዴሞክራት ጥምረት አባላት የልዑካን ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፣
የሕዝብ ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች በመልካም አስተዳደር ዕጦት ላይ ብቻ ተሳብበውና ተድበስብሰው ሊቀሩ አይገባም ያለው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣
እሑድ መጋቢት 18 ቀን 2008 ዓ.ም. በሰማያዊ ፓርቲ የሥነ ሥርዓት ኮሚቴ የተላለፈውን አምስት የፓርቲውን አባላት የማሰናበትና የማገድ ውሳኔ፣